Loading...
Language: Amharic
ከፈጅር እና ከአስር ሶላት በኋላ፣ ሱብሀነላህ 100 ጊዜ፣ አልሀምዱሊላህ 100 ጊዜ፣ አላሁ አክበር 100 ጊዜ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር መቶ ጊዜ (ለላ ኢላሀ ኢለላህ 100 ጊዜ)
سُبْحَانَ اللَّهِ
ሱብሀነላህ
አላህ ጥራት ይገባው
Reference: ሐሰን ገሪብ (ቲርሚዚ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፸፩