Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَإِسْرَافَنَا فِي أَمْرِنَا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
ረበነግፊር ለና ዙኑገና ወኢስራፈና ፊ አምሪና ወሰቢት አቅዳመና ወንሱርና ዐለል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንን፣ በነገራችንም ላይ ወሰን ማለፋችንን ለኛ ማርልን። ጫማዎቻችንንም (በጦር ሜዳ) አፅና። በከሃዲዎች ህዝብ ላይም እርዳን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፵፯