Loading...
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ أَنْ أَسْأَلَكَ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْمٌ ۖ وَإِلَّا تَغْفِرْ لِي وَتَرْحَمْنِي أَكُن مِّنَ الْخَاسِرِينَ
ረቢ ኢኒ አዑዙ ቢከ አን አስአለከ ማ ለይሰ ሊ ቢሂ ዒልም፤ ወኢላ ተግፊር ሊ ወተርሀምኒ አኩም ሚነል ኻሲሪን።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ለእኔ በእርሱ እውቀት የሌለኝን ነገር የምጠይቅህ ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ። ለእኔ ባትምርልኝና ባታዝንልኝም ከከሳሪዎቹ እሆናለሁ።»
Reference: ሱራ ሁድ ፲፩:፵፯