Loading...
Language: Amharic
رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
ረቢግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊመን ደኸለ በይቲየ ሙእሚነን ወሊል ሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት፤ ወላ ተዚዲዝ ዞሊሚነ ኢላ ተባራ።
«ጌታዬ ሆይ! ለኔም፣ ለወላጆቼም፣ ምእመን ሆኖ በቤቴ ለገባም፣ ለምእመናንና ለምእመናትም ሁሉ ማር። በደለኞችንም ከጥፋት በስተቀር (ሌላን) አትጨምርላቸው።»
Reference: ሱራ ኑህ ፸፩:፳፰