Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ ﴿٤٠﴾ رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ ﴿٤١﴾
ረቢጅዐልኒ ሙቂመስ ሰላቲ ወሚን ዙርሪየቲ ረበና ወተቀበል ዱዓእ። ረበነግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊል ሙእሚኒነ የውመ የቁሙል ሂሳብ።
«ጌታዬ ሆይ! ሶላትን አዘውትሮ ሰጊ አድርገኝ፣ ከዘሮቼም (አድርግ)። ጌታችን ሆይ! ዱዓዬንም ተቀበል። ጌታችን ሆይ! ምርመራ በሚደረግበት ቀን (በቂያማ) ለእኔም፣ ለወላጆቼም፣ ለምእመናንም ሁሉ ምህረትን አድርግ።»
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵-፵፩