Loading...
የምህረት እና የታዛዥነት ዱዓ (ሱረቱል በቀራህ)
Language: Amharic
سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
ሰሚዕና ወአጠዕና ጉፍራነከ ረበና ወኢለይከል መሲር።
«ሰማን፤ ታዘዝንም። ጌታችን ሆይ! ምህረትህን (እንሻለን)። መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፹፭