Loading...
ለዱኒያ እና ለአኼራ የሚሆን እጅግ ጠቃሚ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከል አፍወ ወል አፊየተ ፊድ ዱኒያ ወል አኼራህ
«አላህ ሆይ! እኔ በዱኒያም በአኼራም ይቅርታን እና ደህንነትን እጠይቅሃለሁ።»
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፸፩