Loading...
በለይለቱል ቀድር የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ كَرِيمٌ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي
አልላሁምመ ኢንነከ አፉውዉን ከሪሙን፣ ቱሂብቡል አፍወ ፈዕፉ አንኒ
«አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ፣ (ይቅር ማለትን) ወዳድ ነህና ይቅር በለኝ።»
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፩፫