Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيْرًا وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِّنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِيْ إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُوْرُ الرَّحِيْمُ
አልላሁምመ ኢንኒ ዘለምቱ ነፍሲ ዙልመን ከሲረን፣ ወላ የግፊሩዝ ዙኑበ ኢልላ አንተ፣ ፈግፊር ሊ መግፊረተን ሚን ኢንዲከ ወርሀምኒ፣ ኢንነከ አንተል ገፉሩር ረሂም
«አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን ብዙ መበደልን በደልኳት። ኃጢአቶችንም ከአንተ በቀር የሚምር የለም። ከአንተ ዘንድ በሆነች ምህረት ማረኝ። እዘንልኝም። አንተ መሃሪው አዛኙ አንተ ነህና።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፸፫፬