Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የሚሉት ዱዓ፦
اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِيْ مِنَ الذُّنُوبِ وَالْخَطَايَا اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْهَا كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِيْ بِالثَّلْجِ وَالْبَرَدِ وَالْمَاءِ الْبَارِدِ
አልላሁምመ ጠህሂርኒ ሚነዝ ዙኑቢ ወል ኸጣያ። አልላሁምመ ነቅቂኒ ሚንሃ ከማ ዩነቅቀስ ሰውቡል አብየዱ ሚነድ ደነስ፣ አልላሁምመ ጠህሂርኒ ቢስ ሰልጂ ወል በረድ ወል ማኢል ባሪድ
«አላህ ሆይ! ከወንጀል ምህረት እና ስህተቶች አፅዳኝ። አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከቆሻሻ እንደሚፀዳ እኔንም ከወንጀሎቼ አፅዳኝ። አላህ ሆይ! በበረዶ፣ በውርጭ እና በቀዝቃዛ ውሃ (ከወንጀል) አፅዳኝ።»
Reference: ሷሒሕ። አን-ናሳኢ፡ ፬፻፪