Loading...
Language: Amharic
አንድ ሰው ነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ) «እንዴት ልለምን?» ብሎ ሲጠይቅ የመለሱለት፦
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَارْحَمْنِيْ وَعَافِنِيْ وَارْزُقْنِيْ
አልላሁምመግፊር ሊ ወርሀምኒ ወአፊኒ ወርዙቅኒ
«አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤና ስጠኝ (ጠብቀኝ)፣ ስარኝ (ሪዝቅን ስጠኝ)።»
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፵፭