Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي مَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ وَمَا أَخْطَأْتُ وَمَا تَعَمَّدْتُ وَمَا عَلِمْتُ وَمَا جَهِلْتُ
አልላሁምመግፊር ሊ ማ አስረርቱ ወማ አዕለንቱ፣ ወማ አኽጠዕቱ ወማ ተአምመድቱ፣ ወማ አሊምቱ ወማ ጀህልቱ
«አላህ ሆይ! በድብቅ የሰራሁትን፣ በግልፅ የሰራሁትን፣ በስህተት የሰራሁትን፣ ሆን ብዬ የሰራሁትን፣ አውቄ የሰራሁትን እና ሳላውቅ የሰራሁትን (ወንጀል) ሁሉ ማርልኝ።»
Reference: ሰሂህ (ኢብኑል ቀይም)። አል ዋቢሉስ ሰይብ፡ ገጽ ፻፺፱