Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِنَا
ረበና ላ ተህሚል ዐለይና ኢስረን ከማ ሀመልተሁ ዐለለዚነ ሚን ቀብሊና።
«ጌታችን ሆይ! እንደዚያ ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው ከባድ ሸክምን በኛ ላይ አትጫንብን።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፹፮