Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ ۖ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا ۚ أَنتَ مَوْلَانَا فَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
ረበና ወላ ቱሀሚልና ማ ላ ጣቀተ ለና ቢህ፤ ወዕፉ ዐንና ወግፊር ለና ወርሀምና፤ አንተ መውላና ፈንሱርና ዐለል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! የለብን፣ ለእኛም እርሱ የመቻል አቅም የሌለንን ነገር አታሸክመን። ከእኛም ይቅርታ አድርግ። ለእኛም ማር። እዘንልንም። አንተ ረዳታችን ነህና። በከሃዲዎች ህዝብ ላይም እርዳን።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፹፮