Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِنْ لَّدُنْكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنْتَ الْوَهَّابُ
ረበና ላ ቱዚግ ቁሉበና ባዕደ ኢዝ ሀደይተና ወሀብ ለና ሚን ለዱንከ ራህመህ፤ ኢንነከ አንተል ወሀብ።
«ጌታችን ሆይ! ቅን መንገድን ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘንብል። ከአንተ ዘንድ የሆነን እዝነትም ለኛ ስጠን። አንተ በጣም ለጋስ ነህና።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፰