Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّكَ جَامِعُ النَّاسِ لِيَوْمٍ لَّا رَيْبَ فِيهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ ﴿٩﴾
ረበና ኢንነከ ጃሚዑን ናሲ ሊየውሚል ላ ረይበ ፊህ፤ ኢንነላሀ ላ ዩኽሊፉል ሚዒአድ።
«ጌታችን ሆይ! አንተ በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት በሆነው ቀን ሰዎችን ሰብሳቢ ነህ። አላህ ቀጠሮን አያፈርስምና።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፱