Loading...
ከምስክሮች ተርታ ለመሆን የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا بِمَا أَنزَلْتَ وَاتَّبَعْنَا الرَّسُولَ فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ
ረበና አመንና ቢማ አንዘልተ ወተበዕነር ረሱለ ፈክቱብና መዐሽ ሸሂዲን።
«ጌታችን ሆይ! ባወረድከው አምነናል። መልክተኛውንም ተከትለናል። ከምስክሮቹም ጋር ፃፈን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፶፫