Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَإِسْرَافَنَا فِي أَمْرِنَا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
ረበና ወአድኺልሁም ጀናቲ ዐድኒኒለቲ ወዐድተሁም ወመን ሷለሀ ሚን አባኢሂም ወአዝዋጂሂም ወዙርሪያቲሂም፤ ኢንነከ አንተል ዐዚዙል ሀኪም።
«ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንን፣ በነገራችንም ላይ ወሰን ማለፋችንን ለኛ ማርልን። ጫማዎቻችንንም (በጦር ሜዳ) አፅና። በከሃዲዎች ህዝብ ላይም እርዳን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፵፯