Loading...
ከእሳት ቅጣት መጠበቂያ (አል-ኢምራን)
Language: Amharic
رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَـٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ﴿١٩١﴾
ረበና ማ ኸለቅተ ሀዛ ባጢለን ሱብሀነከ ፈቂና ዐዛበን ናር።
«ጌታችን ሆይ! ይህንን (ሰማይና ምድርን) ለከንቱ አልፈጠርከውም። ጥራት ይገባህ። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፺፩