Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّكَ مَن تُدْخِلِ النَّارَ فَقَدْ أَخْزَيْتَهُ ۖ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ ﴿١٩٢﴾
ረበና ኢንነከ መን ቱድኺሊን ናረ ፈቀድ አኽዘይተሁ ወማ ሊዝዞሊሚነ ሚን አንሷር።
«ጌታችን ሆይ! አንተ እሳትን ያገባኸው ሰው በእርግጥ አዋረድከው። ለበደለኞችም ምንም ረዳት የላቸውም።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፺፪