Loading...
Language: Amharic
رَّبَّنَا إِنَّنَا سَمِعْنَا مُنَادِيًا يُنَادِي لِلْإِيمَانِ أَنْ آمِنُوا بِرَبِّكُمْ فَآمَنَّا
ረበና ኢንነና ሰሚዕና ሙናዲየን ዩናዲ ሊል ኢማኒ አን አሚኑ ቢረቢኩም ፈአመና።
«ጌታችን ሆይ! እኛ ወደ እምነት የሚጠራን ጠሪ «በጌታችሁ እመኑ» ሲል ሰማንና አመንን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፺፫