Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّئَاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ الْأَبْرَارِ ﴿١٩٣﴾
ረበና ፈግፊር ለና ዙኑገና ወከፊር ዐንና ሰይይአቲና ወተወፈና መዐል አብራር።
«ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንን ለኛ ማርልን። ክፉ ስራዎቻችንንም ከኛ አብስልን። ከበጎዎቹም ሰዎች ጋር ግደለን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፺፫