Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَآتِنَا مَا وَعَدتَّنَا عَلَىٰ رُسُلِكَ وَلَا تُخْزِنَا يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۗ إِنَّكَ لَا تُخْلِفُ الْمِيعَادَ ﴿١٩٤﴾
ረበና ወአቲና ማ ወዐድተና ዐላ ሩሱሊከ ወላ ቱኽዚና የውመል ቂያመህ፤ ኢንነከ ላ ቱኽሊፉል ሚዒአድ።
«ጌታችን ሆይ! ያንን በመልእክተኞችህ ልሳን ቃል የገባህልንን ስጠን። በቂያማም ቀን አታዋርደን። አንተ ቀጠሮን አታፈርስምና።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፺፬