Loading...
ከምስክሮች ተርታ ለመሆን የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ
ረበና አመንና ፈክቱብና መዐሽ ሸሂዲን።
«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ከምስክሮቹ ጋር ፃፈን።»
Reference: ሱራ አል-ማኢዳህ ፭:፹፫