Loading...
የሪዝቅ ዱዓ (ሱረቱል ማኢዳህ)
Language: Amharic
وَارْزُقْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ወርዙቅና ወአንተ ኸይሩር ራዚቂን።
«ለእኛም ስጠን (ሪዝቅን)፤ አንተ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ማኢዳህ ፭:፻፲፬