Loading...
Language: Amharic
ሱራ ኢኽላስ ሶስት ጊዜ፡
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّـهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّـهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾
ቢስሚግላሂር ረህማኒር ረሂም። ቁል ሁወላሁ አሀድ። አላሁስ ሰመድ። ለም የሊድ ወለም ዩለድ። ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ።
(1) በል «እርሱ አላህ አንድ ነው። (2) አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። (3) አልወለደም፤ አልተወለደምም። (4) ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።» (ሱራ ኢኽላስ፡ 1-4) ሱራ ፈለቅ ሶስት ጊዜ፡
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፹፪