Loading...
Language: Amharic
عَلَى اللَّهِ تَوَكَّلْنَا ۚ رَبَّنَا افْتَحْ بَيْنَنَا وَبَيْنَ قَوْمِنَا بِالْحَقِّ وَأَنتَ خَيْرُ الْفَاتِحِينَ
ዐለላሂ ተወከልና፤ ረበነፍተህ በይነና ወበይነ ቀውሚና ቢል ሀቂ ወአንተ ኸይሩል ፋቲሂን።
«ጌታችን ሆይ! በእኛና በህዝቦቻችን መካከል በእውነት ፍረድ። አንተም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነህ።»
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፹፱