Loading...
ለትግስት እና ለመልካም ፍፃሜ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَتَوَفَّنَا مُسْلِمِينَ
ረበና አፍሪግ ዐለይና ሰብረን ወተወፈና ሙስሊሚን።
«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትግስትን አፍስስብን። ሙስሊሞች ሆነንም ግደለን።»
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፳፮