Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِّلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ ﴿٨٥﴾ وَنَجِّنَا بِرَحْمَتِكَ مِنَ الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ ﴿٨٦﴾
ረበና ላ ተጅዐልና ፊቲነተል ሊል ቀውሚዝ ዞሊሚን። ወነጂና ቢራህመቲከ ሚነል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! ለነዚያ ለበደሉት ህዝቦች መሞከሪያ አታድርገን። ከከሃዲዎች ህዝቦችም በእዝነትህ አድነን።»
Reference: ሱራ ዩኑስ ፲: ፹፭-፹፮