Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّكَ تَعْلَمُ مَا نُخْفِي وَمَا نُعْلِنُ ۗ وَمَا يَخْفَىٰ عَلَى اللَّهِ مِن شَيْءٍ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ ﴿٣٨﴾
ረበና ኢንነከ ተዕለሙ ማ ኑኽፊ ወማ ኑዕሊን፤ ወማ የኽፋ ዐለላሂ ሚን ሸይኢን ፊል አርዲ ወላ ፊስ ሰማእ።
«ጌታችን ሆይ! አንተ የምንደብቀውንና የምንገልፀውን ሁሉ ታውቃለህ። በአላህም ላይ በምድርም ሆነ በሰማይ ምንችም ነገር አይደበቅም።»
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፴፰