Loading...
ለሶላት እና ለቤተሰብ የሚደረግ ዱዓ (ኢብራሂም)
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ
ረቢጅዐልኒ ሙቂመስ ሰላቲ ወሚን ዙርሪየቲ ረበና ወተቀበል ዱዓእ።
«ጌታዬ ሆይ! ሶላትን አዘውትሮ ሰጊ አድርገኝ፣ ከዘሮቼም (አድርግ)። ጌታችን ሆይ! ዱዓዬንም ተቀበል።»
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵