Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ ﴿٤١﴾
ረበነግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊል ሙእሚኒነ የውመ የቁሙል ሂሳብ።
«ጌታችን ሆይ! ምርመራ በሚደረግበት ቀን (በቂያማ) ለእኔም፣ ለወላጆቼም፣ ለምእመናንም ሁሉ ምህረትን አድርግ።»
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵፩