Loading...
ለእዝነት እና ለቀና ነገር የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا
ረበና አቲና ሚን ለዱንከ ራህመተን ወሀይይእ ለና ሚን አምሪና ረሸዳ።
«ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ የሆነን እዝነት ስጠን። ለኛም ከነገራችን ቀጥታን አዘጋጅልን።»
Reference: ሱራ አል-ካህፍ ፲፰:፲