Loading...
ከመሪዎች ግፍ መጠበቂያ (ጣሃ)
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّنَا نَخَافُ أَن يَفْرُطَ عَلَيْنَا أَوْ أَن يَطْغَىٰ ﴿٤٥﴾
ረበና ኢንነና ነኻፉ አን የፍሩጠ ዐለይና አው አን የጥጋ።
«ጌታችን ሆይ! እኛ (ፈርዖን) በኛ ላይ ፈጠነን፣ ወይም ወሰን ማለፉን እንፈራለን።»
Reference: ሱራ ጧሃ ፳:፵፭