Loading...
የምህረት እና የእዝነት ዱዓ (አል-ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
ረበና አመንና ፈግፊር ለና ወርሀምና ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማርልን፤ እዘንልንም። አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፻፱