Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَّحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ
ረበና ወሲዕተ ኩለ ሸይኢር ራህመተን ወዒልመን ፈግፊር ሊለዚነ ታቡ ወተበዑ ሰቢለከ ወቂሂም ዐዛበል ጀሂም።
«ጌታችን ሆይ! ሁሉን ነገር በችሎታና በእውቀት አዳርሰሃል። ለነዚያ ለተፀፀቱት፣ መንገድህንም ለተከተሉት ማርላቸው። ከገሃነም ቅጣትም ጠብቃቸው።»
Reference: ሱራ ጋፊር ፵:፯