Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَأَدْخِلْهُمْ جَنَّاتِ عَدْنٍ الَّتِي وَعَدتَّهُمْ وَمَن صَلَحَ مِنْ آبَائِهِمْ وَأَزْوَاجِهِمْ وَذُرِّيَّاتِهِمْ ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ ﴿٨﴾ وَقِهِمُ السَّيِّئَاتِ ۚ وَمَن تَقِ السَّيِّئَاتِ يَوْمَئِذٍ فَقَدْ رَحِمْتَهُ ۚ وَذَٰلِكَ هُوَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ ﴿٩﴾
ረበና ወአድኺልሁም ጀናቲ ዐድኒኒለቲ ወዐድተሁም ወመን ሷለሀ ሚን አባኢሂም ወአዝዋጂሂም ወዙርሪያቲሂም፤ ኢንነከ አንተል ዐዚዙል ሀኪም። ወቂሂሙስ ሰይይአት፤ ወመን ተቂስ ሰይይአቲ የውመኢዚን ፈቀድ ረሂምተህ፤ ወዛሊከ ሁወል ፈውዙል ዐዚም።
«ጌታችን ሆይ! ወደ ቃል የገባህላቸው ለሆነችው የመኖሪያ ገነቶች አግባቸው። ከሚስቶቻቸው እና ከዘሮቻቸው (ከወላጆቻቸውም) ለመልካም ሰውም (እንደዚሁ አግባቸው)። አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና።»
Reference: ሱራ ጋፊር ፵:፰-፱