Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا
ረበነግፊር ለና ወሊ ኢኽዋኒነለዚነ ሰበቁና ቢል ኢማኒ ወላ ተጅዐል ፊ ቁሉቢና ጊለል ሊለዚነ አመኑ።
«ጌታችን ሆይ! ለእኛም፣ ለነዚያ በምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችንም ምህረት አድርግ። በልቦቻችንም ውስጥ ለነዚያ ላመኑት (መጥፎ) ጥላቻን አታድርግ። ጌታችን ሆይ! አንተ ሩህሩህ አዛኝ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ሐሽር ፶፱:፲