Loading...
በአላህ የመመካት ዱዓ (ሱረቱል ሙምተሂናህ)
Language: Amharic
رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ﴿٤﴾
ረበና ዐለይከ ተወከልና ወኢለይከ አነብና ወኢለይከል መሲር።
«ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን። ወደ አንተም ተመለስን። መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው።»
Reference: ሱራ አል-ሙምተሂና ፷:፬