Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا وَاغْفِرْ لَنَا رَبَّنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ ﴿٥﴾
ረበና ላ ተጅዐልና ፊቲነተል ሊለዚነ ከፈሩ ወግፊር ለና ረበና ኢንነከ አንተል ዐዚዙል ሀኪም።
«ጌታችን ሆይ! ለነዚያ ለካዱት መሞከሪያ አታድርገን። ጌታችን ሆይ! ለኛም ምህረት አድርግልን። አንተ ያሸነፍክ ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ሙምተሂና ፷:፭