Loading...
የብርሃን እና የምህረት ዱዓ (አት-ተህሪም)
Language: Amharic
رَبَّنَا أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَاغْفِرْ لَنَا ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ረበና አትሚም ለና ኑረና ወግፊር ለና ኢንነከ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር።
«ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙሉልን። ለኛም ማርልን። አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህና።»
Reference: ሱራ አት-ተህሪም ፷፮:፰