Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ ﴿١٠﴾
ረበነግፊር ለና ወ ሊ ኢኽዋኒነ-ለዚነ ሰበቁና ቢል-ኢማን ወ ላ ተጅአል ፊ ቁሉቢና ጊለን ሊለዚነ አመኑ ረበና ኢነከ ረኡፉር ረሂም።
ጌታችን ሆይ! ለእኛም ለነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምህረት አድርግ። በልቦቻችንም ውስጥ ለነዚያ ላመኑት (ሰዎች) ጥላቻን አታድርግ። ጌታችን ሆይ! አንተ ርህሩህ አዛኝ ነህና።
Reference: ሱራ አል-ሐሽር ፶፱:፲